DXN Spirulina Tablets for sale and price in Ethiopia

Price : 13,000.00 ETB Fixed

  • Posted
    1 hour ago

Description

ለሰውነቶ For your Body

#Spirulina አረንጓዴው ምግብ

DXN Spirulina Food Supplement (የአለማችን ድንቁ ምግብ)

በአለም የጤና ድርጅት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የምግብነትና የህክምና ጠቀሜታ እንዳለው የተረጋገጠ። በእኛም ሀገር በኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለ-ስልጣን ፈቃድ የተሰጠው።
የሚመረተው Blue green alge ነው።
በውስጡ ከ170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዟል።
ሙሉ በሙሉ ተፈጥሮአዊ

የምግብነት ጠቀሜታው

ከፍተኛ የአትክልት ፕሮቲን ያለው
ለደም መመረት የሚያገለግሉ ክሎሮፊል በውስጡ የያዘ ነው
አንቲ ኦክሲዳንት ባህሪን የያዘ ነው
አስደናቂ ጉልበት ይሰጣል
በሽታ የመከላከል አቅምን ይገነባል።
አጥንትን ያጠነክራል።
አላስፈላጊ የሆነ የሰውነት ክብደትን ያስወግዳል።
ለነፍሰጡር እናቶችና ለፅንሱ ከፍተኛ የምግብነት ጠቀሜታ አለው።
በማዕድናት( ማግኒዢየም፣ አዮዲን፣አይረን፣ካልሺየም፣ፖታሺየም፣ሶዲየም፣ሴሊኒየም የመሳሰሉት) ቫይታሚን ቢ ኮምፕሌክስ (ቢ1,ቢ2,ቢ3,ቢ6,ቢ9,በ12), ቫይታሚን ኤ የበለፀገ ነው።
በኦሜጋ-3 እና በኦሜጋ-6 ፋቲ አሲድ የበለፀገ ነው።

🩺 የህክምና ጠቀሜታው

🩸 ካንሰርን ይከላከላል።
🩸 ለልብ በሽታ ዋና መንስኤ የሆነውን በደማችን ውስጥ የሚገኘውን የኮሎስትሮል መጠንን  ይቆጣጠራል ።
🩸 በሰውነታችን አዲስ የደም ሴሎች የመመረት ስርአትን  ያግዛል።
🩸 ሰውነታችንን ከአላስፈላጊ ጎጂ አሰሮች በየጊዜው ያፀዳል።
🩸በደም ውስጥ ያለን የስኳር  መጠንን ይቆጣጠራል።
🩸የሰውነት ነርቭ ስርአትን ያጠናክራል።

Available on hand!
Show Contact