DXN Reishi Mushroom powder for sale and price in Ethiopia

Price : 12,500.00 ETB Fixed

  • Posted
    2 hours ago

Description

DXN Reishi mushroom powder
ሬሺ እንጉዳይ ወይም ቀይ እንጉዳይ ከፍተኛ የምግብና የህክምና ጠቀሜታ አላቸው ተብሎ ከሚታመኑ የእንጉዳይ ዝርያዎች ዋነኛው ነው። በብዙ ለሰውነት አስፈላጊ በሆኑ ንጥረ ምግቦች የበለፀገ ምግብ ነው። የሰውነት በሽታ የመከላከል ስርአትን በማጠናከር ይታወቃል እንዲሁም ቶሎ ማርጀትን በማዘግየት ይታወቃል። በዘርፉ ያሉ ተመራማሪዎች እንደደረሱበት መረጃ ከሆነ ሬሺ እንጉዳይ በውስጡ ከፍተኛ የግሉካን ንጥረ ነገር ክምችን ስላለው በታሪክ በጥንት ጊዜ ሪሺ እንጉዳይን "እድሜ ቀጥል ወይም እርጅናን የሚያዘገይ" እያሉ ይጠሩታል ሳይንቲስቶችም ወደ እዚህ ድምዳሜ እንደደረሱ ገልፀዋል።
12 የቀይ እንጉዳይ የህክምና እና የጤና ጠቀሜታዎች:-
1.የካንሰር ሴሎችን ይዋጋል
2.የጉበት ጤናን ያሻሽላል
3. የሰውነት ሆርሞን መጠንን ያስተካክላል
4.የአንጎል ተግባር እና የሰውነት ሀይል መጠንን ይጨምራል
5.ለልብ እና ለደም ስር ጤና ይጠቅማል።
6.የሰውነት ክብደትን ለማስተካከል ይረዳል
7.ከፍተኛ የቫይቲሚን ዲ ንጥረ ነገር ይይዛል
8.የሰውነትን በሽታ የመከላከል ስርአትን ያጠናክራል
9.ጥሩ እንቅልፍ እንዲኖረን ይረዳል
10.የሰውነት መቆጣትን እና አላርጂን ይቀንሳል
11.ሰውነታችን በበቂ ሁኔታ ቆሻሻን ማስወገድ እንዲችል ያግዛል
12.ሴሎቻችንን እንደ አዲስ በመገንባት ነቃ ያልን እና የወጣትነት ስሜትን በውስጣችን እንዲፈጠር ያደርጋል።
Show Contact