MI Smart 360° Security camera for sale & price in Ethiopia

Price : 7,500.00 ETB

  • Posted
    2 months ago
  • Brand
    MI
  • Condition
    New

Description

ልዩ የገና በአል ቅናሽ ፈጥነው ይሸምቱ 🥳
MI 360° Security camera (የትም ሆነው ስራዎትን ይከታተሉ)

call:-0920****** Show phone
5900 Birr only (Free delivery)

V380 app
100% Original bulb 360°
ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት 360 degree security camera
Quality cctv camera security camera
እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር
እቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘምናዊ መለኩ ፈታ ዘና ብለዉ ሚቆጣጠሩበት
indoor & outdoor
ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
በ ስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚችል(በዙም ካርድ ማየፈጀ)
በማታ ይቀርፃል በምሽት አጠረቶ እንዲያሳየ አርጎ የተሰራ(night smart vision camera)
የትም ሆነው የየደምፅ መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል
ድምፅ ይቀዳል (it also records voice)
እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል(during activities it send notifications)
ሁሌም ዘመናዊነትን የመረጡ
ብዛት ለምትወስዱ አስተያየት አለው!! ክልል ላይ ላላቹ በሰው ማስላክ ትችላላቹ  ከ 2 በላይ ለምገዙ አስተያየት እናደርጋለን
ለ 3 ቀን ብቻ ሚቆይ ቅናሽ እቃዎች ከሰሞኑን ስለሚጨምሩ ቶሎ እራሶትን ከተጨማሪ ወጪ ያደኑ
5900 birr only
Call:-0920****** Show phone
ያሉበት ቦታ አሁኑኑ በነፃ እንልካለን(Free deliver
Show Contact