A9 mini security camera for sale & price in Ethiopia

Price : 3,000.00 ETB

  • Posted
    5 months ago
  • Brand
    MI
  • Condition
    New

Description

A9 mini security camera

#በድብቅ_ካሜራ_የቤትዎን_የንግድ_ቦታዎን_እንቅስቃሴ_በስልክዎ_ይከታተሉ

ለመኪናዎ፣ ለቤቶ፣ ለቡቲክ፣ ለሱቅ..ወዘተ...

#A9_ሚኒ_ካሜራ በጣም አነስተኛ(ለመደበቅ እጅግ አመቺ)

በቀላሉ በስልክ አገናኝተው ያሉበት ቦታ ሆነው የሚቆጣጠሩበት ድብቅ ካሜራ

    

   

�በቀላሉ ማንቀሳቀስ ፣ በፈለጉት ቦታ ማስቀመጥና

መደበቅ የሚያስችል ።

�150° እየዞረ መቅረፅ የሚችል ።

�እንቅስቃሴዎች ላይ አትኩሮ መቅረፅ የሚችል።

�ጭለማ ውስጥ ያለምንም ችግር መቅረፅ

የሚችል።

�5 ሰዓት ያለ ምንም ችግር በራሱ ባትሪ መቅረፅ የሚችል።

�- ከስልካችን ጋር Application በመጠቀም መቅረፅ እና ቀጥታ መመልከት የሚያስችል ።

�እስከ 128 gb ሜሞሪ መቀበል የሚችል፡፡

ለመኪናዎ፣ ለቤቶ፣ ለቡቲክ፣ ለሱቅ..ወዘተ...

ለፈለጉት አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ ።

ዋጋ= 4500 ብር



ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናደርሳለን

ክፍላገር በ ፖስታ እንልካለን
Show Contact