Portable Outdoor Shower Water Dispensers & Filters in Ethiopia

Price : 2,800.00 ETB

  • Posted
    5 months ago
  • Brand
    AMICA
  • Condition
    New

Description

Portable Outdoor Shower
          Rechargeable Water Pump
         ስማርት ተንቀሳቃሽ ሻወር
ይደውሉልን :-
ቻርጅ ተደርጎ የተጠራቀመ ውሃን  ከባልዲ ወይም ከገንዳ ውስጥ እየሳበ ሻወር የሚያፈስ አስገራሚ ማሽን
በቻርጅ የሚሰራ ኤሌክትሪክ በሌለበት ስፍራ የሚገለገሉበት
ቀላል እና ተጣጣፊ ስለሆነ የፈለጉት ቦታ ይዘውት ሄደው ሻወር ማድረግ ይችላሉ
ለኮንዶሚኒየም እና የውሀ እጥረት ላለባቸው ቦታዎች ውሃ ሳያባክኑ እንደፈለጉ የሚታጠቡበት
ማንጠልጠያና ግድግዳ ላይ መለጠፊያ ስላለው ሲታጠቡ በምቾት  በእጅ ሳይዙት መታጠብ ይችላሉ

Battery Powered
Waterproof Pump with  A built-in
2,200mAh Rechargeable battery

             ዋጋ፦ 2,800 ብር

Text-
በብዛት ለሚፈልጉ ቅናሽ እናደርጋለን

    
Additionally #Free #delivery 
በነፃ እቤቶ ድረስ እናደርሳለን
ለክፍለ ሀገር ደንበኞች EMS / DHL  እናደርሳለን
ይሄንን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ
        
Show Contact