Luxury apartment at Lebu for sale & price in Ethiopia

Price : 99,000.00 ETB

Description

️+251****** Show phone" onclick="showPhone(121943, +251****** Show phone)"> Show phone ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት



#Ethiopia | በመሃል አዲስ አበባ ለቡ መብራት ዋና መንገድ ላይ 65,395 ካሬ ላይ የሚያርፍ ውብ ሂል ሳይድ የመኖሪያ መንደር እጅግ ዘመናዊ እና ፈጣን በሆነው አልሙኒዬም ፎርም መርክ የሚገነባ አፓርትመንት በሽያጭ ላይ ነን

በተለያዩ የካሬ ሜትር አማራጭ

ስቱዲዮ

ባለ አንድ መኝታ

ባለ ሁለት መኝታ

ባለ ሶስት መኝታ

ባለ አራት መኝታ

ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ቅድመ ክፍያ 10 በመቶ ወይም ከ 560,498.48 ሺ ብር ጀምሮ

ሁሉም ቤቶች ከስቱዲዮ እና ከ አንድ መኝታ ውጭ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው።

ስቶር እና የ ላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው።

በ 30 ወራት የሚጠናቀቅ

የጋራ መገልገያዎች

አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር

አምስት የዋና ገንዳዋች

አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ

የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ

ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ

የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)

ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች

የሽያጭ ቢራችን ለቡ መብራት ከሮያል ከረሜላ አጠገብ እንገኛለን!

ለበለጠ መረጃ

+251****** Show phone" onclick="showPhone(121943, +251****** Show phone)"> Show phone
Show Contact