Smart multimedia Projector NEW ( packed) for sale & price in Ethiopia

Price : 12,500.00 ETB Negotiable

  • Posted: 7 months ago
  • Condition : New

Description

smart multimedia Projector NEW ( packed) 30 እና 40ሺ ብር ትላልቅ ፕሮጀክተሮችን ለመግዛትና ተቸግረዋል እንግዲያውስ ኣያስቡ Smart multimedia projector የተባለ ምርጥ ኳሊቲን ጠብቆ በጥራት የሚያሳይ እስከ 150ኢንች ድረስ ፕሮጀት ማድረግ የሚችል በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንላችኋል 30ሺህ የሌንስ ሰአት ያለው በስልኮ wifi ኣገናኝተዉ መጠቀም የሚችሉ Remote control ያለው -Memory Card -Flash - Hdmi - VGA -AV Cable የሚቀበል ከተለያየ ዲቫይስ ጋር መገናኘት የሚችል ለአያያዝ ምቹ የሆነ ትልቀቱ ኣነስ ያለ ለመያዝ አመቺ የሆነ ከ1.2-3.8ሜትር ርቀት ማሳዬት የሚችል LED ፕሮጀክተር ነዉ ለመኖሪያ ቤት ውስጥ መዝናኛ ፣ Dstv እግር ኳስ ማሳያ፣ ካፌ፣ ሆቴሎች፣ ስብሰባ፣ እና ፊልም ቤቶች ሊጠቀሙበት የሚችል.. ከፍተኛ ጥራት ደረጃ 1080p HD Quality Price 12,500 birr only


Share this with your friends