A9 camera for sale & price in Ethiopia

Price : 2,900.00 ETB

  • Posted
    5 months ago

Description

A9 MINI CAMERA
በቅናሽ ዋጋ አቅርበንሎታል
ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን(free delivery)100%
ዋጋ 3000 ብር
HD video ,1920 x 1080p 30 fps ያህል በጥራት የሚቀርፅ።
150° ድረስ መስፋት የሚችል ሌንስ የተገጠመለት። 128GB ሚሞሪ ካርድ (sd card) መቀበል የሚችል
የራሱ wi-fi ያለውና ከሌላ wi-fi ጋር መገናኘት የሚችል
አፕልኬሽኑን(App) በማውረድ ቀጥታ ስልኮ ላይ መመልከት የሚያስችል
የራሱ ማግኔት ስላለው በቀላሉ የፈለጉት ቦታ ማስቀመጥና መደበቅ የሚያስችል
ምሽት ላይ በጥራት መቅረፅ
ሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን 100%
@
Show Contact