የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም for sale & price in Ethiopia

Price : 2,300,000.00 ETB

Description

የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ ቦሌ በሻሌ ባለ2 መኝታ የተመቻቸ መኪና ማቆሚያ ያለው 78ካሬ ሜትር ቀሪ እዳ 560,000 ሺህ ብር መሸጫ ዋጋ 2,300,000 ሺህ ብር ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
ሊፍት የመገጠመው ቦታ ያለው 15ኛ ፎቅ ላይ ነው
Show Contact