K10 ስም እና ሚሞሪ የክብር ስማርት ሰአት for sale & price in Ethiopia

Price : 3,000.00 ETB

Description

K10 ሲም እና ሚሞሪ የሚቀበል ስማርት ሰአት

ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ አገናኝተው ሰልክ መደወል እና መልክት መላክ የሚያስችል የራሱ ስፒከር ያለው
የልብ ምታችንን ይለካል የሙቀት መጠን ይለካል
ብዙ አይነት የ ስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት
የእርምጃ ብዛት ይለካል ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያስችል
ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል.
የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል እና ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን ይለካል
ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ እና ድምጽ መቅዳት የሚችል
ካልኩሌተር ካላንደር ያለው፤ ሙዚቃ ማዳመጥ እና ድምጽ መቅዳት የሚያስችል

2999ብር
+251****** Show phone
Free Delivery Available

ይደውሉልን ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናመጣለን
ክፋለ ሀገር ለምትኖሩ በፖስታ እንልካለን።
Show Contact