ሶላር ጀነሬተር/Solar generator/ in Ethiopia

Price : 336,000.00 ETB Fixed

  • Posted
    50 minutes ago

Description

በመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል?️
+251****** Show phone
+251****** Show phone
ጀነሬተርን የሚተካ በፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም አየን  ባትሪ (#Lithium_ion_Battery )፤ Fully ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች ያለምንም መቆራረጥ ለ24 ሰዓት ኃይል በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር  ይገላገላሉ!!
ልዩ ቅናሽ ላይ ስለሆንን አሁኑኑ ይዘዙን
ሊትየም አየን ባትሪን ከ 5ኪሎ ዋት ጀምሮ እንደ ፍላጎቶ እስከ 100ኪሎ ዋት እናቀርባለን
እንዲሁም ሀይብሪድ የሆነ ኢንቨርተር ከ 1ኪሎ ዋት ጀምሮ እንደ ፍላጎቶ በማቅረብ የመብራት ችግርን እንፈታለን::
የምናቀርባቸው ባትሪ እና ኢንቨርተሮች:
ለመኖሪያ ቤቶች
ለሆቴሎች
ለአፓርትመንቶች
️ ለባንኮች
ለኢንተርኔት ካፌዎች
ለቢሮዎች
ለቴሌኮም ተቋማት
️ ለሲኒማ ቤቶች እና መሰል ለሆኑ አገልግሎት ይሆናል

️ከጀነሬተር ለየት የሚያደርጉት ባህሪያት
በሶላር (Solar panel) እና በመብራት ቻርጅ       የሚደረግ መሆኑ
Shock absorber  ስላለው ምንም አይነት ንዝረት     የለውም
ድምፅ እና ጭስ አልባ ነው
መብራት መጥፋቱን ሳናውቅ በ #4 micro second ቅፅበታዊ በሆነ መልኩ ይበራል::
️ የ አምስት ዓመት ዋስትና እና የ 1ዓመት ነፃ ጥገና እንሰጣለን::
Show Contact

Related Listings

Hybrid Solar Generator/Inverter&Lithium ion battery 15
Hybrid Solar Generator/Inverter&Lithium ion battery
310,000 ETB
በመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል? Contact0917861496 With Single phase and 3 phase Hybrid Inverter. እንግዲያዉስ Generator ,Voltage regulator ,Stabilizer & UPS, የሚተካ በኤሌክትሪክ ሃይል እና ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ የሆነ #ሊትየም_ባትሪ ከ ሃይብሪድ ኢንቨርተር(Hybrid inverter)ጋር, አንዴዬ ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች ያለምንም መቆራረጥ የ24 ሰዓት አገልግሎት በመስጠት የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግሮን ይቀርፋል!!...
Addis Ababa