Temer Real Estate for sales price in Ethiopia

Price : 4,000,000.00 ETB

Description

አዲስ አመትን በማስመልከት ታላቅ ቅናሽ(40%)
70% በደረሱ ሳይቶቻችን የ ቤቶን ዋጋ በብር ብቻ ይግዙ!
0913****** Show phone" onclick="showPhone(143538, +251****** Show phone)"> Show phone / 0983****** Show phone" onclick="showPhone(143538, +251****** Show phone)"> Show phone
በቃላችን መገኘት 6 ጊዜ የምንታወቅበት በአያት፣ በአጠና ተራ፣ በለቡ 2ሳይት፣ በአራት ኪሎና በላፍቶ በታማኝነት አስረክበናል

አሁን ደግሞ 5 ፕሮጀክቶችን ሰርቶ ለማስረከብ እየገነባ ይገኛል መተው ቤት በመግዛት እውነተኛውን ድርጅት ይቀላቀሉ።
በሳርቤት
በፒያሳ
በአያት
በሶማሌ ተራ
በሀይሌ ጋርመንት
መኖሪያ ቤቶች 87 ካሬ ሜትር እስከ 170 ካሬ ሜትር
የንግድ ሱቆች ከ 10 ካሬ - እስከ 175 ካሬ
ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ቀሪውን ዘና ብለው ከተረከቡ በኃላ
ወይም ቅድመ ክፍያ 60% ከፍለው 40%ቅናሽ
ልዩ የሚያደርገን
ጥራቱን የጠበቀ ግንባታ መገንባታችን
የ ተመረጡ ቦታዎች ላይ በ አጭር ግዜ ማስረከባችን
ትልቅ ቅናሽ መስጠታችን
ሰፊ የቤት አማራጭ
በቂ የሆነ የመኪና ፓርኪንግ
የከርሰ ምድር ውሀ የወጣለት
ስድስት ሳይቶችን ማስረከባችን
ለከተማ ቅርብ
የደህንነት ስጋት የማያሳስቦት
ጥሩ የ ኢንቨስትመንት አማራጭ መሆናችን ያኮራናል
ቀጠሮ ለማስያዝ ይደውሉልን
+251****** Show phone
+251****** Show phone
Show Contact