Temer Real Estate for sales price in Ethiopia

Price : 483,000.00 ETB

Description

አዲስ አመትን በማስመልከት ታላቅ ቅናሽ(30%)
70% በደረሱ ሳይቶቻችን የ ቤቶን ዋጋ በብር ብቻ ይግዙ!
0913****** Show phone" onclick="showPhone(145635, +251****** Show phone)"> Show phone / 0983****** Show phone" onclick="showPhone(145635, +251****** Show phone)"> Show phone
በቃላችን መገኘት 6 ጊዜ የምንታወቅበት በአያት፣ በአጠና ተራ፣ በለቡ 2ሳይት፣ በአራት ኪሎና በላፍቶ በታማኝነት አስረክበናል

አሁን ደግሞ 6 ፕሮጀክቶችን ሰርቶ ለማስረከብ እየገነባ ይገኛል መተው ቤት በመግዛት እውነተኛውን ድርጅት ይቀላቀሉ።
በሳርቤት
በፒያሳ
በአያት
በሶማሌ ተራ
በሀይሌ ጋርመንት
ፒያሳ ሊሴ
መኖሪያ ቤቶች 87 ካሬ ሜትር እስከ 170 ካሬ ሜትር
የንግድ ሱቆች ከ 10 ካሬ - እስከ 175 ካሬ
ልዩ የሚያደርገን
ጥራቱን የጠበቀ ግንባታ መገንባታችን
የ ተመረጡ ቦታዎች ላይ በ አጭር ግዜ ማስረከባችን
ትልቅ ቅናሽ መስጠታችን
ሰፊ የቤት አማራጭ
በቂ የሆነ የመኪና ፓርኪንግ
የከርሰ ምድር ውሀ የወጣለት
ስድስት ሳይቶችን ማስረከባችን
ለከተማ ቅርብ
የደህንነት ስጋት የማያሳስቦት
ጥሩ የ ኢንቨስትመንት አማራጭ መሆናችን ያኮራናል
ቀጠሮ ለማስያዝ ይደውሉልን
+251****** Show phone
+251****** Show phone
Show Contact