Sanford mine washing machine 4kg delivery for sale & price in Ethiopia

Price : 22,500.00 ETB Fixed

Description

Sanfrord 4kg
mine washing machine
️ አነስተኛ የልብስ እና የጫማ  ማጠቢያ ማሽን (Sanford small cloth and shoe wash
ለቲሸርት: ለጂንስ : ለሹራብ:ለአንሶላ
ለጫማ
እስከ 4 kg የሚመዝን ልብስ በአንድ ጊዜ ማጠብ የሚችል
️ በተጨማሪም ጫማ ማጠቢያ ቡሩሽ ያለው
ቢፈልጉ በባልዲ ካልተመቸዎት ቀጥታ ከውሃ መስመር ጋር የሚገናኝ
የራሱ መጭመቂያ ያለው
አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ( ሀይል ቆጣቢ)
ከቦታ ቦታ በቀላሉ ተንቀሳቃሽ፡ በጠባብ ቦታ መቀመጥ የሚችል
ይዘዙን ያሉበት በነፃ አረናደርሳለን
Price ዋጋ   22,500Birr 
  +259113****** Show phone
Show Contact