QUALITY ጫማ መደርደሪያ electronics for sale & price in Ethiopia

Price : 4,500.00 ETB

  • Posted
    5 months ago
  • Condition
    New

Description

ኳሊቲ QUALITY ጫማ መደርደሪያ ስልክ ፦ +251****** Show phone
መደቡ(ጫማ የሚያርፍበት) ጠንካራ ሸራ ሲሆን መገጣጠሚያዉ ካርቦኔትድ የሆነ ጠንካራ ፕላስቲክ ነው
ሙሉ ፍሬሞቹ ተሰካኪ ብረት ቱቦዎች ሲሆኑ
ከላይ ሙሉ ልብሱ ሸራ ሆኖ ከፊት በኩል በዚፕ መከፈትም መዘጋት ይችላል

የህፃናት እና የሴቶች 30 ጥንድ ጫማዎች የሚይዝ ሲሆን የወንድ 27 ጥንድ ጫማዎች መደርደር ይችላል
SIZE:- 80 30 160
ዋጋ️ 4500

በፍጥነት ይዘዙን ባሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን (Free delivery) @etiogemla
Show Contact