የዉሀ ማሞቂያ️SOLAR WATER HEATERS Water Dispensers & Filters in Ethiopia

Price : 125,000.00 ETB

Description

በፀሀይ ሀይል የሚሰራ የዉሀ ማሞቂያ️
     SOLAR WATER HEATERS
ቴክኒካዊ ምርመራ ተደርጓላቸው ስኬታማ የሆኑ በፀሃይ ሀይል የሚሰሩ 220 ሌትር ታንከር ያላቸው ለመኖሪያ ቤቶች ፣ ለገስት ሃውስ ፣ ለሪሊስቴት ፣ ለአፓርትመንት ፣ ለሆቴል እና ሬስቶራንቶች ለመሳሰሉት ዘመናዊ መታጠቢያ ቤቶች የቀረበ ከሙሉ ዋስትና አና በብቁ ባለሙያዎች  ከነፃ ገጠማ ጋር በተመጣጣኝ ዋጋ  ዴሊቨሬ ጨምሮ

ዴሊቨሪ
ለአዲስ አበባ : ደንበኞቻችን ያሉበት ጋር እናደርሳለን
🟠ለክፍለ ሀገርም : ከሆኑ በፈጣን ️በፕሌን, በሃገር አቋራጭ መኪና ️ኢኤምኤስ,ዴችኤል, እና ፖስታ እንልክልዎታለን

ከ@ፕሮዳክት ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃዎች 

ስልክ️   

              0983****** Show phone
               0985****** Show phone
              0944****** Show phone

ቴሌግራም:

@surafelteshome
@productselebuy
https://... Show full contact
Show Contact