የማሳጅ ማሽን Fascial Massager ለጡንቻ ህመም ፈዋሽ for sale & price in Ethiopia

Price : 3,499.00 ETB

  • Posted
    2 months ago
  • Condition
    New

Description

🟢 የማሳጅ ማሽን Fascial Massager ለጡንቻ ህመም
🟣 በስራ ብዛት ወይንም በስፖርት የዛለ ሰውነትን ለማነቃቃት ተመራጭ ማሽን
🟢 የህመም ስሜትን፣ ድብርትንና ድካምን የሚያስወግድ
🟣 በማሳጅ ማሽኑ ሲታሹ የቫይብሬሽን ሲስተሙ በሰውነታችን ውስጥ የተስተካከለ የደም ዝውውር እንዲኖር ያደርጋል
🟢 የትከሻ፣የወገብ፣የጀርባና የእግር ህመም ስሜት ካለብዎ ሁነኛ መፍትሔ ነው
🟣 የተለያየ መቀያየሪያ ያለው
🟢 Rechargable በመሆኑ ላያያዝ ምቹና በየትኛውም ቦታ መጠቀም ይችላሉ።
️ ገንዘብዎን ኦርጅናል እቃ ላይ ያውሉ
ዋጋው 3500
አድራሻችን
አዲስ አበባ
ዱከም
ደብረዘይት
አዳማ
ደብረብርሀን
ይደውሉልን

ያሉበት ቦታ ድረስ እናደርሳለን
Show Contact