የተበላሸ ጥፍር ማስተካከያ       lanthome nail repair በከባድ የተበከሉ ጥፍሮችዎ የሚፈልጉትን እንዳይለብሱ አድርጉዎታል? ሊያ in Ethiopia

Price : 2,000.00 ETB

  • Posted
    2 months ago

Description

የተበላሸ ጥፍር ማስተካከያ
       lanthome nail repair

በከባድ የተበከሉ ጥፍሮችዎ የሚፈልጉትን እንዳይለብሱ አድርጉዎታል? ሊያሳዩዋቸው የሚፈልጓቸውን ያማሩ ጥፍሮች በፍጥነት እና በቀላሉ ለማግኘት የላንትሆም ጥፍር ማስተካከያን ይሞክሩ።
ሁሉንም የጥፍር ችግሮችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመፍታት ሁነኛ መፍትሄ ነው ፣ ከከባድ ፣ ቢጫ ወይም የተበከለ ጥፍር። ሊኮሩበት የሚችሉትን ጥርት ያሉ ጠንካራ ጥፍሮች ያግኙ።

እንዴት ነው የሚሰራው?

የበሽታ ምልክቶችን የሚያመጣውን እስከ 99.9% የሚሆነውን ኢንፌክሽን ለመግደል የሚሰሩ ፀረ-ፈንገስ እና ፀረ-ባክቴሪያ ንጥረ ነገሮችን ይዟል።
አዘውትሮ በመተግበር ኢንፌክሽኑን መግደል እና ጤናማ ጥፍሮች ወደነበረበት እንዲመለሱ ማድረግ ይችላሉ።
በተጨማሪም ጤናማ የጥፍር እድገትን እና ዘላቂ መፍትሄን ለመስጠት የሚያግዙ ተፈጥሯዊ ንጥረ ነገሮችን ይዟል።

ከ ጥቅሞቹ በጥቂቱ :-

1, የፈንገስ ኢንፌክሽንን ይገድላል
የባክቴሪያ ኢንፌክሽንን ይገድላል
ጤናማ የጥፍር እድገትን ይሰጣል
ተጨማሪ ኢንፌክሽኖች እንዳይከሰቱ ያደርጋል
ጠንካራ እና ጤናማ የሆኑ የሚያምሩ ጥፍርዎች እንዲኖሩ ያደርጋል
ከ ዕፅዋት የተቀመመ እና ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የማያመጣ ነው።

አጠቃቀሙ እንዴት ነው?

1,ለ 5 ደቂቃዎች በሞቀ ውሃ ውስጥ ጥፍሮን  ያለስልሱ
2, የተጎዳውን ጥፍር እና ቆሻሻውን በ ጥፍር መቁረጫ ያንሱት
3, መድኃኒቱን የተጎዳው ቦታ ላይ ይቀቡት እና እስኪደርቅ 10 ደቂቃ ይጠብቁት ጫማ ከማድረጎ በፊት
4, ይህን ፕሮሰስ በ ቀን ሁለት ጊዜ ለ 4 ሳምንታት ይደጋግሙት
️ 0954****** Show phone       ያሉበት ድረስ እናቀርባለን
Show Contact