security camera (cctv) የደህንነት ካሜራ in Ethiopia

Price : 17,800.00 ETB

  • Posted
    1 month ago

Description

የደህንነት ካሜራዎች ሽያጭ ገጠማ እና ጥገና።
ጥራት ያለው የደህንነት ካሜራ በቀንም ሆነ በማታ የከለር እይታ ያለው በዘመኑ ያሉ የመጨረሻ ቴክኖሎጂ ውጤት የሆነው ለየት ያለ የደህንነት ካሜራ ይዘንላቹ መተናል ።
ድምፅ የሚቀዳ እና መልእክት መስጠት የምትችሉበት (two way sound)
እንቅስቃሴ መለያ (መቆጣጠርያ) የተገጠመለት (motion detect)
360° እየተሽከረከረ  የሚቀርፅ  ከፍ ዝቅ 90⁰( Pan 360° Tilt90°)
ዝናብ የሚቆቆሙ (waterproof design)
ስለ ጥራቱ ጥያቄ የለውም ማየት ማመን ነው።
ያለማቋረጥ 24/7 ይቀርፃል
በተጨማሪም ከየትኛውም ቦታ ሆነው ሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጪ ማየት እና ከርቀት መቆጣጠር የምትችሉ መሆኑን በደስታ እናበስሮታለን።
ለመኖሪያ ቤት፤ለሱቅ፤ለ ድርጅት፤ለሱፐር ማርኬት ለኢምባሲ እና ልሎች ደህንነት እና ክትትል ለሚያስፈልጋቸው ቦታዎች በማስገጠም
ደህንነትዎን ይጠብቁ፡፡
በተመጣጣኝ ዋጋ፤በአስተተማማኝ ገጠማ እና የእቃ አቅርቦት ከ  Luchia General Electrical Installation® ያገኛሉ ጥራት ፍጥነት ታማኝነት መገለጫችን ነው።
ይደውሉ
09-2****** Show phone
     09-1****** Show phone
     09-1****** Show phone
    09-3****** Show phone

Specification

Camera
1/2.9”2 Megapixel Progressive CMOS
2 MP(1920 x 1080)
Night Vision: 30m(98ft) Distance
3.6 mm /6 mm Fixed Lens
1/2.9”2 Megapixel Progressive CMOS
Field of View:
6 mm: 51°(H), 29°(V), 59°(D)
3.6 mm: 86°(H), 45°(V), 105°(D)
355°Pan & 0~90°Tilt
Show Contact

Related Listings