phillips Mini Projector for sale & price in Ethiopia

Price : 26,000.00 ETB

  • Posted
    1 month ago

Description

Phillips Mini-Projector
NEW ( packed)
40 እና 50ሺ ብር ትላልቅ ፕሮጀክተሮችን ለመግዛትና ተቸግረዋል እንግዲያውስ ኣያስቡ

Phillips MINI PROJECTOR የተባለ ምርጥ ኳሊቲን ጠብቆ በጥራት የሚያሳይ እስከ 120ኢንች ድረስ ፕሮጀት ማድረግ የሚችል በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንላችኋል

25ሺህ የሌንስ ሰአት ያለው

በስልኮ wifi ኣገናኝተዉ መጠቀም የሚችሉ Remote control ያለው
-Memory Card
-Flash
- Hdmi
- VGA
-AV Cable የሚቀበል

ከተለያየ ዲቫይስ ጋር መገናኘት የሚችል ለአያያዝ ምቹ የሆነ ትልቀቱ ኣነስ ያለ ለመያዝ አመቺ የሆነ ከ1.2-3.8ሜትር ርቀት ማሳዬት የሚችል LED ፕሮጀክተር ነዉ

ለመኖሪያ ቤት ውስጥ መዝናኛ ፣ Dstv እግር ኳስ ማሳያ፣ ካፌ፣ ሆቴሎች፣ ስብሰባ፣ እና ፊልም ቤቶች ሊጠቀሙበት የሚችል..

ከፍተኛ ጥራት ደረጃ 1080p HD Quality

Price 25,999

“We only sell genuine and Packed products

Call +251****** Show phone
     +251****** Show phone

ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
Join https://... Show full contact
Show Contact