አፍራካ ህብረት አካባቢ በካሬ 80ሺ ብር for sale & price in Ethiopia

Price : 80,000.00 ETB

Description

በ20,000 ብር የካሬ ልዩነት በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ የቀረበ

አፍሪካ ህብረት ፊትለፊት ከ80,000 ብር የካሬ ዋጋ እና ከ75 ካሬ ባለአንድ መኝታ ጀምሮ

ከሆራ ሪል እስቴት

በከፊል ማጠናቀቂያ የካሬ ዋጋ 80,000 ብር
በሙሉ ማጠናቀቂያ የካሬ ዋጋ 95,000 ብር


የካሬ አማራጮች
ባለአንድ መኝታ
75 ካሬ
ጠቅላላ ዋጋ በከፊል ማጠናቀቂያ 6,000,000 ብር
15% ቅድመ ክፍያ 900,000 ብር

82 ካሬ
ጠቅላላ ዋጋ በከፊል ማጠናቀቂያ 6,560,000 ብር
15% ቅድመ ክፍያ 984,000 ብር

ባለሁለት መኝታ
110 ካሬ
ጠቅላላ ዋጋ በከፊል ማጠናቀቂያ 8,800,000 ብር
15% ቅድመ ክፍያ 1,320,000 ብር

ባለሶስት መኝታ
185 ካሬ
ጠቅላላ ዋጋ በከፊል ማጠናቀቂያ 14,858,400 ብር
15% ቅድመ ክፍያ 2,228,760 ብር

አፓርታማው ያካተታቸው
3B+G+20
2000 ካሬ ይዞታ ላይ ያረፈ
ለእያንዳንዱ ቤት የግል የመኪና ማቆሚያን ያካተተ
ከፍተኛ አቅም ያላቸው የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች
በቂ ዘመናዊ አሳንሰሮች
የከርሰምድር ውሃ ከበቂ ውሃ ታንከሮች ጋር
የደህንነት ካሜራ በየወለሉ
ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ( Garbage shooter )
ጥራታቸውን በጠበቁ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች የሚጠናቀቅ
ለተለያዪ ዝግጅቶች የሚውል  የጋራ ቴራስ
የጂምናዚየም አገልግሎት መስጫ

ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቶቹን ይጎብኙ


0913****** Show phone
Show Contact