Total Glue Gun 100W With 2 Glue Stick for sale & price in Ethiopia

Price : 2,000.00 ETB Fixed

  • Posted
    5 months ago
  • Condition
    New

Description

Glue gun በብዙ ቦታዎች ላይ እንደ እንጨት ፣
ፕላስቲክ ፣ ብረት ፣ ጨርቆች ፣ ወረቀቶች ፣ ካርቶን ፣
ሴራሚክስ የተሰበሩትን ያጣብቃል ስንጥቆችን ይደፍናል
ለመኪናዎ የተላጠ ዳሽቦርድ ወይም ወንበር ገን
ግሉ ተመራጭ ማጣበቅያ ነው
የፕላስቲክም ሆነ የእጨት የፈርኒቸር ውጤቶች
ቢሰነጠቁም ሆነ ቢሰበሩ ምርጥ ማጣበቅያ
የልጆችዎን የፈጠራ አቅም ለማሳደግ
ለሚገጣጥሟቸው ቅርፃ ቅርፆች Gun glue ምትክ
የለሽ ተመራጭ ነው
አሻንጉሊቶች ሞዴሎችን ቅርፃቅትፆችን
ለመስራትም ሆነ የተሰበሩትን ለማጣበቅ
ለተበሳ ሆነ ለተሰነጠቀ የውሀ መስመር ማጣበቅያ
ለሚያፈስ ቆርቆሮ ገን ግሉ የተመሰከረለት
ማጣበቅያ
Show Contact