Duplex luxury apartments for sale & price in Ethiopia

Price : 232,000.00 ETB

Description

‼️️ምን እያሰቡ ነው? ትርፋማ ኢንቨስትመንት? አዋጭ ንግድ? ‼️️

በንብረት ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት እጅግ አስተማማኝ፣ አዋጭ እና ዘላቂ መፍትሔ ነው። አሁኑኑ ይወስኑ!!! በመሀል ቦሌ እስከ 25% ቅናሽ ድረስ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ቅንጡ አፓርትመንታችን አከባቢ የሚገኙ ዓለም አቀፍ እና ዓብይ የአገልግሎት መስጫ ተቋማትን በአቅራቢያዎ ያግኙ!
ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ትክክለኛ ቦታ!

57 እና 81 ካሬ - ስቱዲዮ
84 እና 86 ካሬ - ባለ 1 መኝታ
134 - 156 ካሬ - ባለ 2 መኝታ
168 ካሬ - ባለ 3 መኝታ እንዲሁም
ዱፕሌክስ

በ15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ!

ቀሪውን ክፍያ በቀላል እና ምቹ የአከፋፈል ስርዓት ማለትም በግንባታ ሂደት አልያም በጊዜ ገደብ በ22 ወራት ከፍለው ያጠናቅቃሉ።

ለበለጠ መረጃ / +251****** Show phone

ሆሴዕ - አሁንም ከቃል በላይ!

#hosearealestate #ethiopia #addisababa #highrise #luxuryapartment #newyear2017 #discount #bole
Show Contact