Temer Real Estate sarbet Apartment for sales price in Ethiopia

Price : 6,500,000.00 ETB

Description

ሳርቤት በካሬ 50ሺ ብር ብቻ
በ 6.5ሚሊዩን ባለ 3መኝታ 130ካሬ ሙሉ ክፍያ
0913****** Show phone
ሳርቤት ለ 3 ቀን ብቻ ልዩ ቅናሽ!!
በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ TEMER ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል።

ከ ባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ 142ካሬ

️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመት::

️ በዘመናዊ የግንባታ ጥበብ የሚገነባ

️በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
4 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
አውቶማቲክ ጀነሬተር
የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ
ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
ለደስታ/ለሀዘን ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ አዳራሽ
የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ የተዘጋጀለት
የ24 ሰአት የካሜራ አገልግሎት(CCTV Service )

ዛሬ ነገ ሳይሉ ይምጡና ይጎብኙን አትርፈው ይመለሳሉ።

ለበለጠ መረጃ
️ 0913****** Show phone
️ 0983****** Show phone ይደውሉ።
Show Contact