ዘመናዊ የመሮጫ ማሽን REEBOK FLOATRIDE የአዉሮፓ ስታንዳርድ for sale & price in Ethiopia
Price : 185,000.00 ETB
- Posted
4 months ago - Condition
New
Description
ያመጣንላችሁ ዘመናዊ የሆነ የ21 ክፍለ ዘመን የተመረት ጂም ሳይሄዱ በፈለጉት ሰዓት ቀን በቤቶ ዉስጥ ሆነዉ ጤንነቶን እና አቋሞን የሚጠብቁበት ዘመናዊ የሆነ የመሮጫ የቤት ዉስጥስፖርት መስሪያ መሳሪያዎች መካከል የመጀመሪያ የሆነውን REEBOK ድርጅት ያመረተውን REEBOK FLOATRIDE የመሮጫ ማሽን ነዉ። የመሮጫ ማሽኑ 4 horse power ያለዉ ሲሆን ዘመናዊ የሆነ በtouch የሚሰራ ዲስፕለይ ያለው የመሮጫ ማሽን ነዉ touch የሆነው ዲስፕለዩ የሚሮጡበትን ፋጥነት የሮጡበትን ሰዓት የልብ ምትዎን ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠሉ እንዲያሳይ ተደርጎ የተሰራ system ያለው ነዉ።የመሮጫ ማሽኑ በተጨማሪ እስከ 15° inclined ማለትም ዳገት የሚነሳ እና ፋጥነቱ ደግም 20 የሚሄድ በፈለጉት አይነት እንቅስቃሴ ለመስራት Adjust የሚያደርጉት።በራሱ እንደ አሰልጣኝ ሆኖ እንዲያሰሮ ተደርጎ 24 አይነት የስፖርት programochen የሚያሰራ system ያለዉ የመሮጫ ማሽን ነዉ። ይህንን የመሮጫ ማሽን ከ GAME ON GYM EQUIPMENT HUB ከ 1 አመት ዋስትና ነፃ ትራንስፖርት እና ገጠማ ጋር ያገኛሉ።
ለበለጠ መረጃ እና የመሮጫ ማሽኑን ለማግኘት ከታች ባሉት ስልኮች ይደውሉልን
️️0989****** Show phone
️️0989****** Show phone
Show Contact
ለበለጠ መረጃ እና የመሮጫ ማሽኑን ለማግኘት ከታች ባሉት ስልኮች ይደውሉልን
️️0989****** Show phone
️️0989****** Show phone
Show Contact
-
- Visit Seller's Page
Contact Seller
Ads
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.