የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም for sale & price in Ethiopia

Price : 9,500,000.00 ETB

Description

የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ አያት ባለ3 መኝታ ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ አስፋልት ላይ በዘመናዊ መልኩ የተሠራ 5ኛ ፎቅ ላይ 122ካሬ ሜትር 3መኝታ 2 ባኞ ያለው መኪና ማቆሚያ 2 Basement ያለው
ሊፍት እየተገጠመ ያለው 5ኛ ፎቅ ላይ መሸጫ ዋጋ 9,500,000 ሺህ ብር መደርደር ይቻላል 0902****** Show phone
Show Contact