Dining የሆቴል የስጋ ቤት የሬስቶራንት ወምበርና ጠረጼዛ for sale and price in Ethiopia

Price : 6,000.00 ETB

  • Posted
    1 day ago
  • Condition
    New
  • Furniture Use
    Home
  • Furniture Kind
    Chair

Description

እኔ የምላችሁ በዓል ደረሰኮ ቤታችሁን አሳምሩእንጂ

ለካፌዎ ለሆቴል ለሬስቶራንት

TRUST ZOLA FURNITURE
መግለጫ

ካፌ ሬስቶራንት ሆቴል ለመክፈት ያሰባችሁ ወይም ያላችሁ TRUST FURNITURE ለወምበርና ለጠረጼዛ ይላቸዋል አለሁላችሁ

እንኳን ወደ ሱቃችን በደህና መጡ እኛ የቤት ዕቃዎች ፕሮፌሽናል አምራች ነንቃል እንገባለን: ምርጥ ጥራት ያላቸውን ቁሳቁሶች እንመርጣለን

_በከፍተኛ ስፖንጅ የተሞላው ወንበር ለምቾት መቀመጫ ከፍተኛ የመለጠጥ ችሎታን ይሰጣል እና ከረጅም ጊዜ አገልግሎት በኋላ በቀላሉ የማይበላሽ ነው።

ዘመናዊ ንድፍ: ዘመናዊ እና ቀላል ንድፍ, ፋሽን ቀለም. ይህ ወንበር ሁሉንም አይነት ቅጦች በቀላሉ ማስተናገድ ይችላል.

ለመመገቢያ ክፍል,ሳሎን, ሆቴል ወይም ካፌ ፍጹም ነው.ለመሠብሰቢያ አዳራሽ

የሚያማምሩ ወንበሮች በተለያየ ዲዛይን

የምግብ ጠረጴዛዎች
በክብ በአራት መዐዘን

ወምበርና ጠረጼዛ አዘጋጅተናል
በተለያየ ከለር በሌዘር በጨርቅ
ቤትዎን ፏፏፏ

ለማድረግ እጅግ በጥንካሬና በተመጣጣኝ ዋጋ ተዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ ነው ይምጡ ~ ~

ወይም በቴሌግራም

ይደውሉ 0970****** Show phone
Show Contact