18" Large fan ventillator for sale & price in Ethiopia

Price : 7,500.00 ETB Negotiable

  • Posted
    4 days ago
  • Condition
    New

Description

18"size Large fan አየር ማቀዝቀዣ

ለቤትዎ ፣ ለስራ ቦታዎ ፣ ለቢሮዎ እጅግ አስፈላጊና ተስማሚ የሆነ

አሁን ላለንበት ጊዜ ዋና ችግራችን ለሆነው ሙቀት መፍትሄ ይዘን መጥተናል የአየር ማቀዝቀዣ original fan ይዘንላችሁ መጥተናል  

  በራሱ ወደተለያየ አቅጣጫ የሚዞር የሚችል

ቁመቱ መርዘም እና ማጠር የሚችል

  Table ላይ ማስቀመጫ ያለው

      ዋጋ :  7500 ብር

ይደውሉ ያሉበት በነፃ እናመጣለን
ለማዘዝ  በ 09-0****** Show phone
   ወይም በ 09-1****** Show phone ይደውሉ

የተለያዩ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ

Telegram :https://... Show full contact
Show Contact