ሙሉ ለሙሉ ያለቀ ሰሚት for sale & price in Ethiopia

Price : 80,000.00 ETB

Description

30% ብቻ ከፍለው ቤትዎን ይረከቡ፤ 95% ያለቁ ፤ሰሚት ሳይት
#ዋጋ በካሬ: 80,500ብር ብቻ።
ባለ 2 መኝታ =110ካ.ሜ፣117ካ.ሜ፣132ካ.ሜ
ባለ 3 መኝታ =166ካ.ሜ እና
ባለ 4መኝታ = 172ካ.ሜ ናቸው።
#ቀሪ 70% ክፍያ: ቤትዎን ከተረከቡ በኋላ እየኖሩበት ይከፍላሉ።
#ብልሆች ሳይቶቻችንን ጎብኝተው አረጋግጠዋል ፤ ገንዘባቸውንም በተገቢው ቦታ አስቀምጠዋል።

=>ህንፃው የሚያሟላቸው አገግሎቶች (Amenities):
#በእያንዳንዱ ፍሎር ዘመናዊ /CCTV / የተገጠመላቸው።
#የመኪና ማቆሚያ(Reserved Parking @Basment)፤
#ዘመናዊ ሊፍት ከራሱ መጠባበቂያ ጀኔሬተር ጋር፤
#24ሰዓት የማይቋረጥ በቂ የውኃ አገልግሎት፤
#ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ(️Garbage chute)፤ እና የመሳሰሉት ...
'
0913****** Show phone
Show Contact