️Lark Humidifier Air Conditioners, Fans & Heaters for sale & price in Ethiopia

Price : 1,900.00 ETB

  • Posted
    17 hours ago
  • Condition
    New

Description

️Lark Humidifier

በኤሌክትሪክ የሚሰራ
330 ሚ ሊትር
ለቤት መልካም መዓዛን የሚያጎናፅፍ
ባህርዛፍ ፣ጥቁርአዝሙድ ፣ሽቶ እና
ሌሎችን የሚያጤሱበት ምርጥ ዕቃ ለቤትም ለቢሮም እንዲሁም ለመኝታ ቤት መጠቀም ይችላሉ።
ምንም አይነት ድምፅ የሌለው
የተሻለ እንቅልፍን ለማራመድ፣ ጭንቀትን ለማርገብ እና ስሜትን ለማሻሻል ጠቃሚ የሆኑ በውሃ የሚሟሟ አስፈላጊ ዘይቶችን በመጠቀም የመጨረሻውን የአሮማቴራፒ አካባቢ ይፍጠሩ።
የራሱ መብራት ያለው
Show Contact