Foldable Height Adjustable Metal Frame Laptop Stand Coffee Machine for sale & price in Ethiopia

Price : 1,600.00 ETB

  • Posted
    6 hours ago
  • Condition
    New

Description

Foldable Height Adjustable Metal Frame Laptop Stand

Help your sitting posture
High  Quality ( የብረቱ )

ላፕቶፕ ጭን ላይ አስቀምጠው መጠቀም ለከፋ ጉዳት እንደሚያጋልጥ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ ፤ እንዲሁም ቴብል ላይ አድርገዉ ሲጠቀሙ ፋኑ ስለሚደፈን  ከፍተኛ ሙቀት በመፍጠር ድምፅ ያሰማል።

ለዚህ ሁሉ መፍትሄ ተጣጣፊ የላፕቶፕ ፣ ታብሌት Holder በተመጣጣኝ ዋጋ ገዝተዉ የእርስዎንና የላፕቶፕዎን ጤንነት ይጠብቁ።
Show Contact