4 litter HOBBY LOBBY Food Chopper,, Electric & Manual Blenders, Juicers & Grinders for sale & price in Ethiopia

Price : 3,500.00 ETB

  • Posted
    9 hours ago
  • Condition
    New

Description

4 litter HOBBY LOBBY Food Chopper,, Electric & Manual

5 ምላጭ
Egg Separator
Egg Mixer
Cleaner plastic knife

4 in 1 Electric and Manua Chopper.
በኤሌክትሪክ እና በማንዋል የሚሰራ

የስጋና ሽንኩርት መፍጫ።

መብራት ቢጠፋ በማንዋል ለመፍጨት  የሚያስችል ምርጥ እቃ።

🥩 ስጋ ፣ ጨጓራ ፣ ጉበት እንዲሁም ማንኛውም አይነት የስጋ አይነቶችን የሚፈጭ።

🥬 ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ ብሎም ማንኛውም አይነት የአትክልት አይነቶችን የሚፈጭ።

ለአቡካዶ ፣ ማንጎ ፣ ፓፓዬ ፣ ሙዝ እንዲሁም ሌሎች የፍራፍሬ ጁሶች የማዘጋጀት አቅም ያለው።

አጠቃላይ 4 ሊትር መያዝ የሚችል ባለ 5 ቢላ የሆነ ተመጣጣኝ እቃ። እንዲሁም ያለ መብራት ለመስራት የሚያስችል።

ሙሉ ለሙሉ ከብረት (stainless steel) የተሰራ።

ለመኖሪያ ቤትና ለንግድ የሚሆን።
Show Contact