Haino Teko SQ-9 for sale & price in Ethiopia

Price : 5,000.00 ETB

Description

⌚️ HainoTeko SQ-9 ስማርት ሰአት
ሶስት የሚቀያየር የእጅ ማሰሪያ ያለው
⌚️አዲስ የ2024 ዘመናዊ ስማርት ሰአት
ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ አገናኝተው ሰልክ መደወል እና መልክት መላክ የሚያስችል የራሱ ስፒከር ያለው
ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት ፤ ሙዚቃ ለማስማት እና ድምጽ መቅዳት የሚችል
የልብ ምታችንን ይለካል የሙቀት መጠን ይለካል
‍️‍️ብዙ አይነት የ ስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት
‍️የእርምጃ ብዛት ይለካል ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያስችል
ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል.
የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል እና ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን ይለካል
ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ እና ድምጽ መቅዳት የሚችል
ካልኩሌተር ካላንደር ያለው፤ ሙዚቃ ማዳመጥ እና ድምጽ መቅዳት የሚያስችል
ውሃ አያበላሸውም እንዲሁም ስልክ ሲጠፋ ለመፈለግ ይረዳል.. ወዘተ
ዋጋ- 4,400ብር
  0986****** Show phone
  0938****** Show phone
ያለተጨማሪ ክፍያ ያሉበት ድረስ እናመጣለን
Show Contact