2025 Electric መኪኖች 50% ባንክ አለን BYD Changan Bz4x Neta car & price in Ethiopia

Contact seller for price

Description

በ 50% የባንክ አማራጭ ለሽያጭ የቀረቡ Electric መኪኖች

‼️የባንክ ብድር በአስመጪ በኩል ይመቻቻል‼️

️ገዢዎቾ ማሟላት የሚጠበቅባቹ ነገሮች፦️
                (የ አዲስ አበባ ብቻ!)____
1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ
2. ታክስ ክሊራንስ
3. የተረጋገጠ የባንክ ስቴትመንት
4. ያገባ/ያላገባ የጋብቻ ሰርተፊኬት
5. የታደሰ መታወቂያ
6. 50% ካሽ ክፍያ

️ውድ ጊዜዎትን ለመቆጠብ ሲባል ከላይ ያሉትን መስፈርቶቾ አሟልተው እና ያገልግሎት ክፍያ ኮሚሽን 2% ለመክፈል ፍቃደኛ ሲሆኑ ብቻ ይደውሉልን️

️ 09-1****** Show phone (ጀርመን Car Market)

🫶 ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን!🫶
Show Contact