MI 2K Security Camera 360° ሴኩሪቲ ካሜራ Xiaomi Smart Camera C300 for sale & price in Ethiopia

Price : 6,200.00 ETB

  • Posted
    2 days ago
  • Brand
    MI
  • Condition
    New

Description

MI 2K Security Camera
2K MI 360° camera xiaomi security camera
Xiaomi Smart Camera C300
ለቤት እና ለንግድ ቦታ የሚያገለግል ሴኩሪቲ ካሜራ
በምሽት ለመቅረፅ የሚያስችል Night Vision ሴንሰሮች የተገጠሙለት
በስልኮ ካሜራውን 360° ዲግሪ እያሽከረከሩ የሚፈልጉትን እይታ ማግኘት ይችላሉ
የራሱ አላርም ሲስተም የተገጠመለት
እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ መለእክት ይልካል እንዲሁም ባሉበት ሆነው የድምፅ መልዕክት ማስተላለፍ የሚያስችል

Xiaomi mi Security camera 360° የሚሽከረከር
አስደናቂ የ ቪዲዮ ጥራት ያለው
Quality cctvcamera
የትም ሆነው ስራዎትን በ security camera ይከታተሉ
ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት
ሚሞሪ ካርድ መቀበል የሚችል ወይንም በስልክ አገናኝቶ የስልካችን ሚሞሪ ላይ የሚቀርፀውን ነገር ያስቀምጣል
በአካባቢው እንቅሰቃሴ ሲኖርም ካሜራው በራሱ ጊዜ እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እየተዟዟረ ይቀርፃል (Motion Detection)
Indor/Outdor ለቤት ዉስጥ አና ለዉጪ የሚሆን
For Android, PC & IOS

ዋጋ - 6,200 ብር
@samishops
@samielectronicsofficial
Show Contact