Mastela deluxe multi-functional bassinet for sale & price in Ethiopia

Price : 15,500.00 ETB

  • Posted
    5 months ago
  • Condition
    New

Description

Mastela deluxe multi-functional bassinet

ከግራ ወደቀኝ እየተንቀሳቀሰ
ልጆችን እሹሩሩ እያለ የሚያጫውት የሚያስተኛ
የራሱ ሪሞት ያለው
የራሱ ሙዚቃዎች ያሉት እንዲሁም
በብሉቱዝ እና በፍላሽ የምንፈልገውን ሙዚቃ ማጫዎት እንችላለን

በሶኬት እና በባትሪ ድንጋይ የሚሰራ

ልጆች ከፍ ሲሉ እንደ ወንበር ያገለግላቸዋል


small size 15500

big size 16500
Show Contact