Used Sanpolo ebike in Ethiopia

Price : 65,000.00 ETB

  • Posted
    58 minutes ago
  • Condition
    Used
  • Fuel
    Electric

Description

ከመደወልዎ በፊት ከ ስር የተፃፈውን ጨርሰው ያንብቡት
Used ebike
Model:- Sanpoo
የተገዛው የካቲት 20_15
የተነዳ 13,234, KM
ሰርቪስ የሚፈልጉ ነገሮች
ጎማ ( ንፍስ ይሰርቃል)
እስፖኪዬ ( የግራ እስፖኪዬ መስታወት የለውም)
ማርሽ ( ከቦታው ተላቋል ፣ ወደ 3 ተኛ ማርሽ አይቀይርም)
እቃ መያዣው ( መበይድ ይፈልጋል)
ባለ 6 ባትሪ
ባትሪው ንፁህ ያለተቀየረ
3 Automatic ማርሽ ያለው 40,60,80
በአንድ ቻርጅ 80 Km
175Kg የመሸከም አቅም
በ220V Charge የሚደረግ
ሞተሩ የተገዛበት ሙሉ ዶክመንት ያለው
ቦታ :- ጃልሜዳ አካባቢ
Show Contact

Related Listings

Used Sanpolo ebike 5
Used Sanpolo ebike
65,000 ETB
ከመደወልዎ በፊት ከ ስር የተፃፈውን ጨርሰው ያንብቡት Used ebike Model:- Sanpoo የተገዛው የካቲት 20_15 የተነዳ 13,234, KM ሰርቪስ የሚፈልጉ ነገሮች ጎማ ( ንፍስ ይሰርቃል) እስፖኪዬ ( የግራ እስፖኪዬ መስታወት የለውም) ማርሽ ( ከቦታው ተላቋል ፣ ወደ 3 ተኛ ማርሽ አይቀይርም) እቃ መያዣው ( መበይድ ይፈልጋል) ባለ 6 ባትሪ ባትሪው ንፁህ ያለተቀየረ 3 Automatic ማርሽ ያለው 40,60,80 በአንድ ቻርጅ 80 Km 175Kg የመሸከም አቅም በ220V Charge የሚደረግ ሞተሩ የተገዛበት ሙሉ ዶክመንት ያለው ቦታ :- ጃልሜዳ አካባቢ...
Used
Electric
Addis Ababa