Tp Link Wifi Antenna For Laptop,Desktop for sale & price in Ethiopia
Price : 800.00 ETB
- Posted
5 months ago - Condition
New
Description
TP-Link 8188CTV. ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር
*ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር የብሮድባንድ ገመድ ሳያስፈልግ በቀላሉ ኮንፒተራችንን ከ ዋይፋይ ኔትዎርኮች ጋር በማገናኘት ኢንተርኔት ያስጠቅመናል ፡፡ ይህም በዩኤስቢ መሰኪያ ላይ በመሰካት ነው::
*እስከ 300 mbps ድረስ የማስጠቀም አቅም አለው::
* ከ15 - 20 ሜትር እርቀት ላይ ሆነው መጠቀም ይችላሉ::
*ለ win 7, 8, 8.1, 10, 11,mac እና linux ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ይሆናል::
*wlan driver አብሮ ያለው
*በሌላ ኮምፒውተር ላይ ለመጠቀም በሚፈለግበት ጊዜ ነቅለው መውሰድ ይችላሉ ፡፡
ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተርን መጠቀም ብዙ ጥቅሞች አሉት!
1.ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተርን ፈጣን የኢንተርኔት ግንኙነት በማቅረብ ለኮምፒተርዎ አዲስ ሕይወት ይሰጣል፡፡ ኮምፒተርዎ በዝቅተኛ የግንኙነቱ ፍጥነቱ ኔትወርክን እያሰናከለ ነበር ፣ ስለሆነም ፍጥነት እንዲጨምር መደረጉ ቀሪውን የቤት/መስርያ ቤት ውስጥ ኔትዎርኮችን ለፈጣን ግንኙነት ነፃ ያደርጋቸዋል ፡፡
2.ምንም አይነት የውስጣዊ ሃርድዌር መጫን ዘዴ የለውም - ስለዚህ ለዝቅተኛ የቴክኖሎጂ እውቀት
Show Contact

-
Biruk Last seen 7 hours ago
Registered 2 years ago - Visit Seller's Page
Contact Seller
Ads
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.