ቴምር ሪል እስቴት for sale & price in Ethiopia

Price : 693,000.00 ETB

Description

አዲሱ የፒያሳ የመኖሪያ መንደር የት እንዳለ ያውቃሉ
በፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም ት/ቤት ጀርባ ይገኛል️

ወዳጅነት ፓርክ፣ ሸራተን አዲስ፣ አንድነት ፓርክ እንዲሁም የተለያዩ መዝናኛ ቦታዎች የሚያዋስኑት፣

* ግንባታው በ 2 ዓመት ከ 6 ወር የሚጠናቀቅ

* ከፍለው እስኪጨርሱ በዶላርም ሆነ በግንባታ እቃዎች ግሽበት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አናደርግም።

ቴምር ሪል እስቴት

ከሀገር ውጪ ለምትኖሩ ወገኖቻችን በሙሉ ካላችሁበት ሀገር ሆናችሁ ፕሮሰስ ማድረግ የምትችሉበትን እና መግዛት መዋዋል የምትችሉበትን መንገዶች አመቻችተናል!

1. ባለ 1 መኝታ ከ66 ካሬ ጀምሮ እስከ ባለ ሦስት መኝታ 142 ካሬ ድረስ አዘጋጅተንልዎታል፤

2. 10% ቅድመ ክፍያ ከ 693,000 ብር ጀምሮ፣

3. ቀሪውን 90% በ17 ዙር የህንጻውን ግንባታ እያዩ ከፍለው የሚጨርሱት፤

4. 30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ድረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል!!!

ለበለጠ መረጃ በቀጥታ ወይም በዋትሳፕ ዋናው ቢሮ ይደውሉ!!


0967****** Show phone
Show Contact