የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ለባንክ የሚሆን for sale & price in Ethiopia

Price : 6,600,000.00 ETB

Description

የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ አያት ባለ2 መኝታ 86 ካሬ ሜትር በዘመናዊ መልኩ የተሠራ ሊፍት እየተገጠመ ያለው 5ኛ ፎቅ ላይ ካርታ የያዘ ለባንክ ለከሽ የሚሆን መሸጫ ዋጋ 6,600,000 ሺህ ብር ለበለጠ መረጃ 0902****** Show phone
Show Contact