Inverter,Lithium battery &Solar system in Ethiopia

Price : 380,000.00 ETB

  • Posted
    3 hours ago

Description

በመብራት መቆራረጥ ተቸግረዋል?
እንግዲያዉስ  ጀነሬተርን የሚተካ በፀሐይ ኃይል (Solar Panel) እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም አየን  ባትሪ ፤ Fully ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች ያለምንም መቆራረጥ ለ24 ሰዓት ኃይል በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግር  ይገላግሎታል.
ሊትየም አየን ባትሪን ከ 5ኪሎ ዋት ጀምሮ እንደ ፍላጎቶ እስከ 100ኪሎ ዋት እናቀርባለን
እንዲሁም ሀይብሪድ የሆነ ኢንቨርተር ከ 1ኪሎ ዋት ጀምሮ እንደ ፍላጎቶ በማቅረብ የመብራት ችግርን እንፈታለን::
የምናቀርባቸው ባትሪ እና ኢንቨርተሮች:
ለመኖሪያ ቤቶች
ለሆቴሎች
ለአፓርትመንቶች
️ ለባንኮች
ለኢንተርኔት ካፌዎች
ለቢሮዎች
ለቴሌኮም ተቋማት
️ ለሲኒማ ቤቶች እና መሰል ለሆኑ አገልግሎት ይሆናል

️ከጀነሬተር ለየት የሚያደርጉት ባህሪያት
በሶላር (Solar panel) እና በመብራት ቻርጅ       የሚደረግ መሆኑ
ድምፅ እና ጭስ አልባ ነው ቅፅበታዊ በሆነ መልኩ ይበራል::
️ የ አምስት ዓመት ዋስትና እና የ 1ዓመት ነፃ ጥገና እንሰጣለን::
️0917****** Show phone
Show Contact