Xiaomi Mi TV Stick for sale & price in Ethiopia

Price : 6,500.00 ETB Fixed

  • Posted
    5 months ago
  • Condition
    New

Description

Free delivery
+
*
የዘመኑ ምርጥ ቴክኖሎጂ የሆነውን ቲቪን ስማርት ማድረጊያ ልዩ ቴክኖሎጂ በቲቪዎ ኢንተርኔት መጠቀም ፈልገዉ ከWi-Fi ጋ አልገናኝ ብሎዎታል ?
እንግዲያውስ አዲስ ቲቪ መግዛት ሳይጠበቅብዎ Mi TV Stick በመግዛት የሚፈልጉትን ፕሮግራም
YouTube , Netflix,HBO... በቀጥታ መከታተል ይችላሉ በውስጡ የተለያዩ ጌሞችን እና ሶፍትዌሮችን
አውርደው መጠቀም ይችላሉ
የተልያዩ የእግርኳስ ማሳያ አፕሊኬሽኖችን ጭኖ እግርኳስ መመልከት የሚያስችል
በተጨማሪ
ከስልክዎ፣ ፣ ፣ ከታብሌትዎና ከኮምፒውተሮ የተለያዩ ቪዲዮዎችን፣ጌሞችን፣ እንዱሁም ያሻዎትን ነገር በቲቪዎት ላይ ለማየት የሚረዳ
1GB RAM እና 8GB Storage ያለው
ከእሁድ እስከ እሁድ እንሰራለን
Show Contact