Glue Gun 100 Watt With One Glue Stick New Packed in Ethiopia

Price : 1,200.00 ETB

  • Posted
    5 months ago
  • Condition
    New

Description

Free delivery
glue gun በብዙ ቦታዎች ላይ እንደ እንጨት ፣
ፕላስቲክ ፣ ብረት ፣ ጨርቆች ፣ ወረቀቶች ፣ ካርቶን ፣
ሴራሚክስ የተሰበሩትን ያጣብቃል ስንጥቆችን ይደፍናል
ለመኪናዎ የተላጠ ዳሽቦርድ ወይም ወንበር ገን
ግሉ ተመራጭ ማጣበቅያ ነው
የፕላስቲክም ሆነ የእጨት የፈርኒቸር ውጤቶች
ቢሰነጠቁም ሆነ ቢሰበሩ ምርጥ ማጣበቅያ
የልጆችዎን የፈጠራ አቅም ለማሳደግ
ለሚገጣጥሟቸው ቅርፃ ቅርፆች Gun glue ምትክ
የለሽ ተመራጭ ነው
አሻንጉሊቶች ሞዴሎችን ቅርፃቅትፆችን
ለመስራትም ሆነ የተሰበሩትን ለማጣበቅ
ለተበሳ ሆነ ለተሰነጠቀ የውሀ መስመር ማጣበቅያ
ለሚያፈስ ቆርቆሮ ገን ግሉ የተመሰከረለት
ማጣበቅያ

ባሉበት ቦታ ያለተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን
Show Contact