የሚሸጥ አፓርማ for sale & price in Ethiopia

Price : 11,000,000.00 ETB

  • Posted
    6 months ago

Description

ሰላም በሁላችንም ላይ ይሁን
በአያት አደባባይ አከባቢ የሚሸጥ አፓርታማ ቤት አለ 3 መኝታ ቤት 2 ሻውር ሽንት ቤት 118 ካሬ ሱቅ ያለው 5ኛ ፎቅ ላይ የ24 ሊፈት ያለው ፣ የሰራተኛ መኝታ ፣ በጣም ሰፊ እና ውብ ቴራስ አለው መኪና ፓርኪግ ። በዘመናዊነት ሁሉን ያሟላ ። ዋጋ 11,000,000 ብር ቀሪ የባንክ 1.8 አለበት
️ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
09 -12-74-90-90
09 -11-09-88-47
like እና share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ለበለጠ መረጃ ሊንኩን join በማድረግ ይመልከቱ
https://... Show full contact
Show Contact