5in1 DELUXE BABY BEDSIDE CRIB for sale & price in Ethiopia
Price : 27,000.00 ETB
- Posted
4 hours ago - Condition
New
Description
5in1 DELUXE BABY BEDSIDE CRIB
European Standard High Quality Foldable Multifunctional Baby Playpen Bedside Crib Sleeping Crib Drop Side Travel Cot Baby Bed
ከአዋቂ አልጋ ጋር መገጠም የሚችል
ወደፈለጉበት ቦታ ማንቀሳቀስ የሚችሉት
የልጅዎን ልብስ ፣ ዳይፐር ለመቀየር የሚሆን ቴብል ያለው
በራሱ ላይ የሚገጠም አጎበር (ዛንዚራ) አብሮ ያለው
️ህፃኑን ከውስጥ ትተው እርስዎ
የቤት ስራዎን ዘና ብለው መከወን ይችላሉ ምክኒያቱም አልጋው ጥልቅ ፣ ረዥም ሰፊ ስለሆነ ህፃኑ የትም አይሄድም
️አልጋው ዙሪያውን አየር በሚያንሸራሽሩ ስትራላይዝድ የአጎበር ጨርቅ የተሰራ ስለሆነ ይታፈናል በሙቀት ያልባል ብለው አያስቡ
️የራሱ ማጫወቻ ያለው ፤ከአልጋው ስር የተሰኩ ሁለት ዘንጎችን ሲገለብጡት ማኑዋሊ back and front እየተነቃነቀ ያጫውታል
Show Contact

-
- Visit Seller's Page
Contact Seller
Ads
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.