Kids Lunch Box Set የልጆች የምሳ እቃ for sale & price in Ethiopia

Price : 2,100.00 ETB

  • Posted
    22 hours ago
  • Condition
    New

Description

️ Kids Lunch Box Set የልጆች የምሳ እቃ
      

 ለልጆች ትምህርት ቤት
በ 3 አይነት የቀለም ምርጫ
ሹካ እና ማንኪያ ያለው
2 ተደራራቢ የምሳ እቃ
1 የውሀ ኮዳ
ለአያያዝ አመቺ የምሳ እቃ መያዧ ቦርሳ ያለው
በውስጡ 2 ተደራራቢ የምሳ እቃ ፣ 1 የውሀ ኮዳ፣ 1 ሹካ እና ማንኪያ የያዘ

የልጄ ምግብ ቀዘቀዘ ብለው እንዳይጨነቁ የመያዣው ቦርሳ ውስጡ በአልሙኒየም የተሰራ ስለሆነ እንደሞቀ ያቆያል

በማንኛዉም ሰአት በማንኛዉም ጊዜ ንፁ ምግብ ይመገቡ

🧼ለማጽዳት ቀላል
️Soft bag keep Hot & Cool
️Spoon & Fork as gift
️Water bottle
️Lunch Box
️Double-sided Lock
️Stackable
️Food-grade Material
️Individually layered sealing cover

Make life easier by bringing homemade food wherever you go!
Show Contact