ultrasonic pest repeller for sale & price in Ethiopia

Price : 1,800.00 ETB

  • Posted
    3 days ago
  • Condition
    New

Description

  Ultra Sonic Pest Repeller

በረሮ 🦗ቢንቢ🦟 አይጥ ሸረሪት እና ሌሎችም ነፍሳት እና ተባዮችን እስከ መጨረሻ ድረስ ያስወግዳል

ሽታ የሌለው  ድምፅ የሌለው  
መርዛማነት የሌለው  ኬሚካል የሌለው
የቤት እንስሳ ላይ ችግር የማያስከትል
ለቤት ውስጥ ብቻ የሚያገለግል

⏩አጠቃቀሙ እጅግ ቀላል:ግድግዳው ላይ ከሰካቹ   በኋላ ሰማያዊ አመልካች መብራቱን ያበራል እና ማሽኑ መሥራት ይጀምራል ፣ እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ቅኝት ድምፅ መስማት ይችላሉ ።
ማሳሰቢያ
ማሽኑን በውሃ ወይም በደረቅ ጨርቅ አታጽዱ
ይህ ማሽን ከወለሉ 20-80 ሴንቲሜትር ርቀት ላይ እና ወደ ወለሉ vertical ሆኖ መሰካት አለበት።

         ዋጋ፦ 1800ብር   




ለማዘዝ

                     0942****** Show phone
                                     
Show Contact