Luxury Apartments at the heart of Addis Ababa for sale & price in Ethiopia

Price : 95,634.00 ETB

Description

ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን   
እንኳን ለ አዲሱ አመት በሰላም አደረሳች


አዲስ አመትን መክንያት በማድረግ 


በ 25% ቅናሽ መተናል


The Oldest Kazanchis Downtown


በደማቁ ካዛንቺስ የህልምዎን መኖሪያ ይያዙ 


እንደፍላጎትዎ 


ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ 


ባለ አንድ መኝታ 45, 55, 60ካሜ


ባለ ሁለት መኝታ 80 ካሜ


ባለ ሶስት መኝታ 95,105,115 ካሜ


ባለ አራት መኝታ 140,160ካሜ


 


#⃣በግቢው ውስጥ 


ት/ቤት እና የጤና ማዕከል 


እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ 


መዋኛ ገንዳ


የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች 


ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር


የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች


#⃣በጊቢው ዙሪያ 


 ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት 


አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል 


የእምነት ተቋማት 


#⃣የቤቶቹ ዕይታ 


ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )


ወደ ያካ ተራራ ጫካ 


ወደ ወንዝ ዳር ልማት 


ወደ ወዳጅነት ፓርክ


ለምዝገባ 0960****** Show phone/0908****** Show phone አሁኑ ይደውሉ 

Show Contact