Inverter&Lithium ion battery in Ethiopia
Price : 310,000.00 ETB
- Posted
1 minute ago
Description
በዘመናዊ የ ሀይል አማራጭ ልናድሶት መጥተናል
በጀነሬተር ድምፅና የነዳጅ ወጪ ተማረዋል?
ኤሌክትሪክ ያልተዳረሰበት አከባቢ ነው የሚኖሩት?
በ ኤሌክትሪክ መቆራረጥ ተማረዋል?
ከ ጀነሬተር የተሻለ backup system ለመጠቀም እያሰቡ ነው?
ከ 1KW ጀምሮ እስከ ሚፈልጉት KW ድረስ በሚፈልጉት የ ሃይል አማራጭ
ሁሉም ምርቶቻችን ሲፈልጉ በ ኤሌክትሪክ ካልሆነም ከሶላር በሁለቱም አማራጭ ቻርጅ መሆን ይችላሉ
ከገበያዉ ምን ይለየናል?
1. በዘመኑ የመጨረሻ የባትሪ ቴክኖሎጂ ውጤት ሊትየም (Lithium ion) በምርቶቻችን መጠቀማችን
2.ከ 3 አይነት በላይ አለም አቀፍ ብራንዶች መያዛችን
3. ገበያ ላይ ካለዉ ምርት በተለየ ኢንቨርተር ፣ ባትሪው እና መቆጣጠሪያ ሲስተሙ በአንድ ላይ ( all in one) ሆኖ ላጠቃቀም እንዲመች ሆኖ መምጣቱ
4. ገጠር ቢሆኑ በ ሶላር ከተማ ላይ ደግሞ በ ዝቅተኛ ኤሌክትሪክ ሃይል ቻርጅ መደረግ መቻሉ (hybrid system)
5. ገበያ ላይ ካሉት ምርቶች በተለየ በመካከለኛ እና በከፍተኛ የ ሃይል አማራጭ መገኘቱ
ለመኖሪያም ሆነ ለመስሪያ ቦታዎች ተስማሚ.
ድምፅ እንዲሁም የአየር ብክለት የሌለዉ።
አነስተኛ ጥገና እና አስተማማኝ
አማራጭ የኃይል ማግኛ ዘዴ ያለዉ(ሶላር ኃይል)
ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ ዋጋ
13 አመት የህይወት ጊዜ
የ5 አመት ዋስትና እና የ1 አመት ጥገና.
አድራሻ: አዲስ አበባ
ስልክ 0917****** Show phone/0954****** Show phone
ይምጡ ማራኪ በሆነው ሾው ሩም እንጠብቆታለን ክፍለሀገር ላሉ ደንበኞቻችን ይዘዙን ወዳሉበት ቦታ እንልካለን መጥተንም እንገጥማለን
Show Contact

-
HSHybrid Solar Generator Last seen 11 days ago
Registered 1 year ago - Visit Seller's Page
Contact Seller
Ads
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.