crepper in Ethiopia

Price : 24,499.00 ETB

Description


የምትወዱትን አሪፊ እና ዘመናዊ ባይሲክል ይፈልጋሉ? ይህ Crepper ባይሲክል ለከተማ ላይ ጉዞች፣ ለስፖርት ለመስራት እና ለርቀት ጉዞዎች ተስማሚ ነው።
ብራንድ፡ Crepper
ሁኔታ፡ አዲስ የሆነ
ፍሬም፡ ቀለል ያለ እና ጠንካራ
የጎማ መጠን፡ 700c
ጊራስ፡ በቀላሉ መለዋወጫ የሚገኝለት
ማቆሚያ ስርዓት፡ አስተማማኝ የሆነ የፊት እና የሆላ ማቆሚያ ያለው
ተጨማሪ መሳሪያዎች፡ የጓዝ ማስቀመጫ፣ የውሃ ሃይላንድ ማስቀመጫ ያለዉ
ዋጋ፡ [24,499] ( fixed price)
የመረከቢያ ቦታ፡ [ሲምሲ ሚካኤል ድልድዩ ስር] | ድሊቨሪ ይቻላል
ለተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ወይም ለመግዛት የሚፈልጉ ይላኩ!
0955****** Show phone ይደዉሉ
ወይም በቴሌግራም
አድራሻችንhttps://... Show full contact
Show Contact